የአክሱም ትምህርት ቤቶች በሙስሊም ሴት ተማሪዎች ላይ ያሳለፉትን የሒጃብ ክልከላ፣ የከተማዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በጊዜያዊነት እንዲታገድ ወስኗል። በተመሳሳይ፣ የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ፣ በ159 ...
"100 ዓመት ስምምነት" ለመፈራረም ዛሬ ሀሙስ ኪቭ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደኪቭ የተጓዙት ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ ዋይት ሀውስ ከመመለሳቸው በፊት የሩሲያ ...
"ትዝታን በዜማ'' የተሰኘ በቀደሙት የሙዚቃ ሥራዎች ላይ ያተኮሩ ዝግጅቶች በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኤፍኤም ዐዲስ 97.1 በሚቀርቡበት የራዲዮ ፕሮግራም ላይ አዘጋጅ ኾኖ ሠርቷል፡፡ ይኸው ...
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ከቀናት በኋላ ቃለ መሐላ ፈጽመው ሥራቸውን በይፋ ይጀምራሉ። ቀዳሚ ትኩረት እንደሚሰጡት በተጠቀሰው የኢኮኖሚው ዘርፍ፣ የታክስ ቅነሳን ጨምሮ የኩባንያዎችን ምርታማነት የሚያሳድጉ ማሻሽያዎችን ያደርጋሉ፤ ተብሎ እንደሚጠበቅ፣ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሀብት ...
ባለፈው ዓመት ሐምሌ አጋማሽ ላይ፣ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ጎዚዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተፈናቀሉ 627 አባወራዎች፣ በነቀዝ ከተበላሸ በቆሎ በቀር በቂ ሰብአዊ ድጋፍ እንዳልቀረበላቸው ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል። ...
(ይበቃል) በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት በመቐለ ከተማ ሮማናት አደባባይ የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ፣ ዛሬ ኀሙስ ንጋት ላይ ተጠናቋል። ሰልፈኞቹ፣ ትላንት ረቡዕ ባወጡት የአቋም መግለጫ፣ “የትግራይ ክልል መሪዎች ተፈናቃዮችን መመለስ ካልቻሉ ሥልጣናቸውን ይልቀቁ” በማለት ጠይቀዋል። ይህንኑ መግለጫቸውን በጽሑፍ፣ ለጊዜያዊ ...
In a farewell address from the Oval Office Wednesday evening, U.S. President Joe Biden warned of the dangers of the concentration of power and wealth, highlighting the emergence of an "oligarchy" and ...
እሳቱን የሚያዛምት ነፋስ ሊኖር እንደሚችል ባለሞያዎች አስጠንቅቀዋል ደቡባዊ ካልፎርኒያ ሎስ አንጀለስ አካባቢ ለቀናት የቀጠለውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት የእሳት አደጋ ሠራተኞች ዛሬም መረባረባቸውን ...
በፑንትላንድ የፀጥታ ኅይሎች ከአይሲስ ታጣቂዎች ጋራ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በተባለ ባደረጉት ውጊያ ቢያንስ ሁለት የቡድኑ ዓባላት መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ቡድኑ በካማካዚ ድሮኖች ሊፈጽም ...
ካታር ጋዛ ሰርጥ ላይ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ የተያዘው ድርድር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ ተናገረች፡፡ ሁለቱ ወገኖች ስምምነት ላይ ለመድረስ በእጅጉ ...
More than two dozen men have been rescued from an abandoned illegal gold mine in Stilfontein, after a group representing them ...
(አጎዋ) ተጠቃሚነትን ስትከለክል፤ የኢትዮጵያ የውጪ ምርቶች አነስተኛ ተቀባይ የኾነችው ቻይና፣ የቀረጥ ወይም የዜሮ ታሪፍ ተጠቃሚነትን ፈቅዳለች፡፡ በዚኽ ሥርዓት፣ የኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ተጠቃሚ ነው ...