ከግብፅ፣ ቃጣር፣ አሜሪካ እና እስራኤል የተውጣጡ አደራዳሪዎች በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ “ቴክኒካዊ” ያሉትን መላ ለመሻት ካይሮ ላይ ዛሬ ተገናኝተዋል። ስምምነቱ ከዕሁድ ጀምሮ ተግባራዊ ...
የደቡብ ሱዳን ፖሊስ የምሽት ሰዓት እላፊ አውጇል። ፖሊስ ሰዓት እላፊውን ያወጀው ትላንት ጠዋት ሱዳናውያንን በመቃወም የተደረገው ሰልፍ ወደ ዘረፋ በማምራቱ ነው። ለተቃውሞው መነሻ የሆነው 29 ደቡብ ...
በኢትዮጵያ፣ በርካታ ብዙኀን መገናኛዎች፣ ከማስታወቂያ ገቢ ዕጦት በመነጨ የገንዘብ ዐቅም ማነስ ምክንያት እየተዘጉ መኾናቸውን ባለሞያዎች አስታወቁ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ የዘርፉ ተዋናዮች ...
ቲክቶክ እስከ መጪው ዕሁድ ድረስ ከቻይና ኩባንያ ባለቤትነት ወጥቶ ለሌላ አካል ካልተሸጠ በአሜሪካ እንዲታገድ የፌዴራል ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በሙሉ ድምጽ አጽንቶታል። ...